አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ፋብሪካ በመትከልም ሆነ ምርቱን ለአገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ቀዳሚ የሆነው ቢኤንድሲ የተባለው የአሉሚንየም አምራችና አከፋፋይ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ስም ያመረታቸውን የአሉሚንየም ምርቶች ወደ ውጭ መላክ ጀመረ፡፡

ሐሙስ ነሐሴ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. በአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የቀረቡ ክሶችን፣ የተለመደ የኮንግረስ አባል ምንም ለውጥ ሊያመጡ የማይችሉ ክሶች ናቸው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አጣጣለ፡፡

የሰኔ ወር ከመገባደዱ ከቀናት በፊት የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎች፣ ወደ 80 ሺሕ ብር የሚገመት የሕዝብ ገንዘብ በማባከንና ባልተገባ መንገድ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በመባል ተከሰው ክስ ለሕግ መቅረባቸው ይታወሳል፡፡

የትራፊክ አደጋ በማስከተል በግንባር ቀደምትነት እየተመዘገቡ ከሚገኙ ተሽከርካሪዎች መካከል ጃፓን ሠራሾቹ ቪትዝና ያሪስ ሞዴሎች፣ እንዲሁም የቻይናውን ሲኖትራክ መነሻ በማድረግ የመድን ኩባንያዎች በሚሰበስቡት የዓረቦን ክፍያ ላይ ጭማሪ እያደረጉ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡

Pages