አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ሙስና ሌብነት ነው፡፡ ሌብነት ደግሞ ሥነ ምግባር የጎደላቸው የዘቀጡ ሰዎች ድርጊት ነው፡፡ ከግለሰብ ጀምሮ በቡድን የሚካሄድ ሙስና ታማኝነት በሌላቸውና ሥነ ምግባር አልባ በሆኑ ሰዎች የሚፈጸም በመሆኑ፣ በጤናማ ማኅበረሰብ ዘንድ የተናቀ ነው፡፡   

በዓለም አቀፍ ደረጃ የዘመኑ መነጋገሪ ከሆኑ ዓበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ ሐሰተኛ ወሬ (Fake News) ነው፡፡ በዓለም ዙሪያ በየቀኑ በሚፈበረኩ ሐሰተኛ ወሬዎች ምክንያት ሰዎች የተለያየ ድምዳሜ ላይ በመድረስ ለችግር ሲጋለጡ ይስተዋላል፡፡

Pages