አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
  • በበርሚንግሃም ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያት አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

ከለንደን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5 ሺሕ ሜትር ድል በኋላ ሙክታር እድሪስ በዙሪክ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ከእንግሊዙ ሞ ፋራ ዳግም ነሐሴ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ይገናኛል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት (ናዶ) ከፌዴራልና ከአዲስ አበባ የምግብ፣ የመድኃኒት ጤና ክብካቤና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በአበረታች ንጥረ ነገር (ዶፒንግ) ዙሪያ ለሕክምና ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ፡፡

ከአንድ ሳምንት በላይ ሲካሄድ የቆየው የለንደኑ 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ (ነሐሴ 7 ቀን 2009 ዓ.ም.) ይጠናቀቃል፡፡ ኢትዮጵያ እስከ ዓርብ ምሽት (ነሐሴ 5 ቀን) ድረስ በነበራት ደረጃ በ1 ወርቅና 2 ብር አምስተኛውን ስፍራ ይዛለች፡፡ 

Pages