አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
  • ፌዴሬሽኑ 857 ሺሕ ብር ሸልሟል

በሰሜን አፍሪካዊቷ አልጄሪያ የተዘጋጀው 13ኛው ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው እሑድ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ በታሪክ የመጀመርያ የሆነውን የሜዳሊያ ቁጥር አስመዝግባ በበላይነት አጠናቀቀች፡፡

የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ለማቋቋም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ፣  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና መንግሥት የሦስትዮሽ ስምምነት አደረጉ፡፡ እግር ኳስ ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ትወከልባቸዋለች ተብሎ በዕቅድ ከተያዙት ስምንት ስፖርቶች አንዱ እንደሆነም በውይይቱ ተነግሯል፡፡ 

በየዓመቱ በሁሉም ክልሎች እየተዘዋወረ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ዓመታዊ ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ ሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ትላልቅ ስታዲየሞችን ማስገንባት በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሥራዬ ብለው ተያይዘውታል፡፡ የመሠረተ ልማቱ አስፈላጊነት ባያጠያይቅም ከዚያ በፊት ቅድሚያ የሚፈልጉ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ አሉ፡፡

Pages