አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በብዙዎች ዘንድ ‹‹ፔሌ›› በሚለው ቅጽል ስሙ ይታወቃል፡፡ የድሬው አሰግድ ተስፋዬ በኳስ ጠቢብነቱ፣ በጎል አግቢነቱ፣ አብዶ በመሥራት ሰነጣጥቆ ሲያልፍ፣ በከረሩ የኳስ ምቱና በመሳሰሉት ትዝታዎቹ ሲከዘር የሚኖር ድንቅ የእግር ኳስ ሰው ነበር፡፡

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በመድረኩ ግቡን ባለማስደፈር ግስጋሴው ቀጥሏል፡፡ ባለፈው እሑድ ግንቦት 27 ቀን 2009 ዓ.ም.  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎውን ኤኤስ ቢታን በሜዳው አስተናግዶ በምድብ ድልድሉ የመጀመሪያውን ሦስት ነጥብ አስመዝግቧል፡፡

Pages