አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስፖርቱ ለዜጎች ከሚያበረክተው ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው ጎን ለጎን በዲፕሎማሲው ረገድ የበኩሉን ሚና መጫወት ይችል ዘንድ ከኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለጸ፡፡ 

ከሐምሌ 2008 ዓ.ም. ጀምሮ እስካሁን የ369 አትሌቶች የደምና የሽንት ናሙና እንዲሰጡ መደረጉንና ከነዚህ ውስጥ 97 አትሌቶች ከአበረታች ቅምሞች ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

Pages