አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በዳንኤል አረጋዊ ኃይሉ

አዲስ ዓመት ሲመጣ በዓመቱ ልናከናውናቸው የምንሻቸውን ነገሮችን ማቀድ የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ከአዲስ ዓመት መባቻ ጀምሮ ይህንን ልምዳችንን ከግምት ያስገቡ፣ በዕቅድ መመራትን ማዕከል ያደረጉ፣ የተለያዩ ዝግጅቶች በሬዲዮ ስናደምጥና በቲቪ ስንመለከት ከርመናል፡፡ 

በአበበ ተክለ ሃይማኖት (ሜጀር ጄኔራል)

2008 ዓ.ም. ሕዝቦች ፖለቲካዊ ሙስናን በመቃወም መብታቸውን ለማረጋገጥ ምን ሊሠሩ እንደሚችሉ የሚያመላክት ነበር፡፡ መንግሥትን ያንቀጠቀጠ ብቻ ሳይሆን፣ ሕዝቦች የትግል ተሞክሮዎቻቸውን ቀምረው ለቀጣይ የሚዘጋጁበት ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታም ነበረው፡፡

አገራችን እ.ኤ.አ. ከ1991 እስከ 2001 ድረስ  ባልተጻፈ፣ ከ2002 ደግሞ በተጻፈ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተመርታለች። አንዳንዶች ከ1991 እስከ 2001 የነበረውን የውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ እንደ ሁኔታዎች አመጣጥ በደመነፍስ የተከናወነ አድርገው ይወስዱታል። አሥር ዓመታት ግን አጭር ጊዜ አይደለም። ለማንኛውም የአሁኑን የውጭ ግንኙነት ይዘት ከመፈተሽ በፊት የቀድሞውን ማየት ስለሚበጅ እስኪ እንደሚከተለው እንመልከተው።

አገራችን በፈጣን ዕድገት ሒደት ላይ ያለች አገር መሆኗውን እንኳን ዜጋው ዓለም የመሰከረላት እውነታ ነው፡፡ ዕድገቷን ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ለማድረግ ጥረት እያደረገች ያለች አገርብትሆንም የውስጥና የውጪ እንቅፋቶቿዋ ብዙ ናቸው፡፡

በአበበ ተክለ ሃይማኖት (ሜጄር ጄኔራል)

በመጀመርያ የትግራይ ሕዝብ ባከናወነው የተፈጥሮ ሀብት ሥራ በዓለም ደረጃ የወርቅ ተሸላሚ በመሆኑ ለሕዝቡ፣ ለመስተዳድሩና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ደስ አለን ለማለት እወዳለሁ፡፡

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት መሠረታዊ እሳቤዎች መካካል አንዱ፣ በአገራችን የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ዴሞክራሲ እንዲጎለብት ዋስትና መስጠት ነበር፡፡ በዚህ መነሻም ባለፉት 26 ዓመታት በርካታ ውጣ ውረዶች ታልፈዋል፡፡ 

 እሑድ ሰኔ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. በወጣው ዕትም ላይ “መንግሥት ሙስናን ለመታገል ቁርጠኝነት ካለው የራሱን ጓዳ ይፈትሽ›› በሚል ርዕስ በተለይ ፓርላማ ላይ በቀረበ የንግድ ሚኒስቴር ሪፖርት ላይ ተመሥርቶ የቀረበ ጽሑፍ አንብቤ ነበር፡፡ 

የ40/60 የመኖሪያ ቤቶች ፕሮግራም በሕግ ብቻ መመራት ያለበት የመንግሥት ፕሮግራም ነው፡፡ ለዚህ ፕሮግራም ዋነኛው መነሻ ‹‹የ40/60 የቁጠባ መኖሪያ ቤቶች ልማት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ፈላጊዎች የምዝገባ አፈጻጸም መመርያ ቁጥር 21/2005 ዓ.ም.›› የሚለው ነው፡፡

Pages