አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ሰሜን ኮሪያ አጀንዳነቷ አሁንም እንደ ቀጠለ ነው፡፡ አገሮች ውዝግብ ሲገቡ፣ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋር ሲቃረኑ በድርድርም ሆነ በማዕቀብ ነገሮች የሚረግቡበት፣ ችግሮቹ እንዳለ ቢቀጥሉም የሚለሰልሱበትና የዕለት ተዕለት አጀንዳ የሚሆኑበት መጠን ይቀንሳል፡፡ 

 በጥሩነህ ዜና (አምባሳደር)

በዓለም ላይ እ.ኤ.አ በ1940 ከነበረው 2.3 ቢሊዮን ሕዝብ ውስጥ 60 ሚሊዮን ያህል የተገደለበትና የሰው ልጅ በሺሕ የሚቆጠሩ ዓመታት ፈጅቶ ከገነባው ሥልጣኔ ገሚሱን ያህል  በአምስት ዓመታት  ውሰጥ  ያወደመውን ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት በአሸናፊነት የተወጡ ኃያላን አገሮች፣ ተመሳሳይ እልቂት ለወደፊት እንዳይከሰት ለማድረግና የበላይነታቸውን አረጋግጠው ለማቆየት የገነቡት ዓለም አቀፍ ሥርዓት ባለፉት ሰባት አሥርተ ዓመታት አንፃራዊ ሰላም፣ መጠነ ሰፊና ጥልቀት ያላቸው የፖለቲካ የሶሻልና የኢኮኖሚ ዕድገቶች በምድራችን እንዲከሰቱ አስችሏል፡፡

በኮሪያ ልሳነ ምድር ትልቅ ወታደራዊ የጦር ሠፈር ላላት አሜሪካ ወዳጅ የሆነችው ደቡብ ኮሪያ ከጎረቤት ሰሜን ኮሪያ ጋር የጦርነት ሥጋት ቢኖርባትም፣ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማንኛውንም ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ከመፈጸሟ በፊት አንድታሳውቃት፣ ብሎም ያለ ደቡብ ኮሪያ በጎ ፈቃደኝት አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ጥቃት መሰንዘር እንደማትችል ባለፈው ሳምንትም አሳውቃለች፡፡

ቀድሞውንም ትችት፣ ወቀሳ፣ ነቀፌታና ተቃውሞ የበዛበት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ውጥንቅጥ ውስጥ ገብቷል፡፡

Pages