አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

አዳዲስ ዜናዎች

 • የኢትዮጵያዊነትን የጋራ እሴቶች መናድ ይቁም!

  የኢትዮጵያ ሕዝብ ዳር እስከ ዳር በጥብቅ የሚያቆራኙት የጋራ እሴቶች አሉት፡፡ እነዚህ እሴቶች በኢትዮጵያዊነት ጠንካራ ገመድ የተያያዙ የኅብረ ብሔራዊ አንድነቱ ጌጦች ናቸው፡፡

 • የጥፋት እጆች ይሰብሰቡ!

  የንፁኃን ደም አይፍሰስ፡፡ በንፁኃን ደም እጃቸውን የሚታጠቡ በሕግ ይዳኙ፡፡ ንፁኃንን ከቀዬአቸው ማፈናቀል ይቁም፡፡ 

 • መደማመጥ ቢኖር የት ይደረስ ነበር!

   ለመደማመጥ ሰከን ብሎ መነጋገር ያስፈልጋል፡፡ ስክነትና ትዕግሥት በሌለበት ከመጯጯህ የዘለለ ቁም ነገር አይገኝም፡፡ አስተሳሰቤ ተሸናፊ ይሆንብኛል ወይም በዓይኔ እንኳ ማየት የማልፈልገው ሰው ሊሞግተኝ ይችላል ተብሎ ከውይይት መሸሽ ተቀባይነት የለውም፡፡ በግለሰብ ደረጃም ሆነ በመንግሥት የዕለት ተዕለት ሥራ፣ በፓርቲ ፖለቲካም ሆነ በተለያዩ ጉዳዮች መነጋገር ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም፡፡

 • በሰከነ አዕምሮ ለችግሮቻችን መፍትሔ እንፈልግ!

  የሰው ልጅ እርስ በርሱ በሚያደርገው ግንኙነት በሰከነ መንገድ መነጋገር፣ መወያየትና ብሎም መደራደር ትልቅ ጥቅም ያስገኝለታል፡፡ 

 • ሕዝብን እያጋጩ አገርን ማተራመስ በታሪክ ያስጠይቃል!

  አገርን ከቀውስ ወደ ቀውስ በማሸጋገር ትርምስ መፍጠር አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ በዜጎች ውድ ሕይወት ላይ መቆመር ያሳዝናል፡፡ የኢትዮጵያዊነት የጋራ መገለጫ የሆኑት ጨዋነት፣ አስተዋይነትና አርቆ አሳቢነት ወደ ጎን እየተገፉ ግንፍልተኝነትና ግትርነት እየገነኑ ነው፡፡ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ደም አፋሳሽ ግጭት በተቻለ መጠን በፍጥነት ካልቆመ፣ ሕዝብን ለዕልቂት አገርን ደግሞ ለማያባራ ጦርነት ይዳርጋል፡፡

 • ከሕዝብ ፈቃድ ውጪ መሆን ለማንም አያዋጣም!

  የአዲሱን ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን የምኞት መግለጫ በመለዋወጥ፣ በዓሉ በተጠናቀቀ ማግሥት በቀጥታ ወደ አንገብጋቢው የአገር ጉዳይ መመለስ ተገቢ ነው፡፡

የ ሳምንቱ ዜና በ ምስለ ቀረጻ

ክቡር ሚንስተር

ማህበራዊ

 • ከባድ ዝናብ የወቅቱ ግብርና ፈተና

  ከ2009 ዓ.ም. ማብቂያ ጀምሮ በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አብዝቶ የጣለው ዝናብ መንገዶችን በጎርፍ ከማጥለቅለቅ፣ ቤቶችን ሰብሮ ከመግባትና የነዋሪዎችን እንቅስቃሴ ለሰዓታት ከመግታት ባለፈም፣ ሰብሎች ላይ ጉዳት ማድረሱ አልቀረም፡፡

 • የስፔሻሊስቶች እጥረት

  ድርቡ የጤና ዘርፍ ችግር

  በአፄ ምኒልክ ዘመን በነጮች የተዋወቀው የዘመናዊ ሕክምና ጥበብ ጥሩ መሠረት ጥሎ አልፏል፡፡ ነገር ግን ለነጮች ብቻ የተሰጠ የማዳን ፀጋ እስኪመስል አንድም ኢትዮጵያዊ ሳይንሱን ሳይጋራ ብዙ ቆይቶ ነበር፡፡

 • አጠያያቂው የግሉ ጤና ዘርፍ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓት

  የግሉ ዘርፍ ጤና ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ውስጥ የሕክምና አገልግሎት ተደራሽነትን በማስፋፋት እንዲሁም የአገሪቱ ሕዝቦች ዘመኑ የደረሰበትን የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ረገድ የጎላ አስተዋፅኦ አበርክቷል፡፡ ሆኖም የጥራት ማሻሻያ ሥራዎችን ለመገምገም የሚያስችል ሥርዓት የተዘረጋበት ሁኔታ እንደሌለና አልፎ አልፎ ቢኖርም ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ሪፖርት እንደማይደረግ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ይገልጻሉ፡፡

 • የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ለሴቶች መኪና መንዳት ፈቀደ
  • የባል ወይም የአባት ፈቃድ ማግኘት አለባቸው

  ለሴቶች መኪና መንዳትን በመከልከል የዓለም ብቸኛ በሆነችው ሳዑዲ ዓረቢያ፣  ሴቶች ከመጪው ሰኔ ጀምሮ መኪና እንዲነዱ መንግሥት ፈቀደ፡፡

 • ካዛንቺስ የወደመባትን ታሪካዊ ሕንፃ በቱሪዝም ቀን በፎቶ አሰበች

  የዘንድሮው የዓለም ቱሪዝም ቀን ‹‹ቱሪዝም ለዘላቂ ልማት›› በሚል መሪ ቃል በዓለም ዙሪያ ሲከበር አንዷ አክባሪ ኢትዮጵያ ናት፡፡

 • በኤችአይቪ ዙሪያ አገር አቀፍ ጥናት ሊካሄድ ነው

  ኤችአይቪ ኤድስን ለመከላከል በተሠሩ ሥራዎች፣ በተገኙ ውጤቶች፣ ተግዳሮቶችና በዘርፉ ባለው መቀዛቀዝ ላይ ያተኮረና አጠቃላይ ሥራውን የሚገመግም አገር አቀፍ ጥናት መስከረም 23 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚጀመር የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኤባ አባተ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ምን እየሰሩ ነው?