አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ከ2009 ዓ.ም. ማብቂያ ጀምሮ በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አብዝቶ የጣለው ዝናብ መንገዶችን በጎርፍ ከማጥለቅለቅ፣ ቤቶችን ሰብሮ ከመግባትና የነዋሪዎችን እንቅስቃሴ ለሰዓታት ከመግታት ባለፈም፣ ሰብሎች ላይ ጉዳት ማድረሱ አልቀረም፡፡

ድርቡ የጤና ዘርፍ ችግር

በአፄ ምኒልክ ዘመን በነጮች የተዋወቀው የዘመናዊ ሕክምና ጥበብ ጥሩ መሠረት ጥሎ አልፏል፡፡ ነገር ግን ለነጮች ብቻ የተሰጠ የማዳን ፀጋ እስኪመስል አንድም ኢትዮጵያዊ ሳይንሱን ሳይጋራ ብዙ ቆይቶ ነበር፡፡

የግሉ ዘርፍ ጤና ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ውስጥ የሕክምና አገልግሎት ተደራሽነትን በማስፋፋት እንዲሁም የአገሪቱ ሕዝቦች ዘመኑ የደረሰበትን የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ረገድ የጎላ አስተዋፅኦ አበርክቷል፡፡ ሆኖም የጥራት ማሻሻያ ሥራዎችን ለመገምገም የሚያስችል ሥርዓት የተዘረጋበት ሁኔታ እንደሌለና አልፎ አልፎ ቢኖርም ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ሪፖርት እንደማይደረግ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ይገልጻሉ፡፡

ኤችአይቪ ኤድስን ለመከላከል በተሠሩ ሥራዎች፣ በተገኙ ውጤቶች፣ ተግዳሮቶችና በዘርፉ ባለው መቀዛቀዝ ላይ ያተኮረና አጠቃላይ ሥራውን የሚገመግም አገር አቀፍ ጥናት መስከረም 23 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚጀመር የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኤባ አባተ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ማክሰኞ መስከረም 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በተከበረው የደመራ በዓል ላይ የተገኙት የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ሲሪያን ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ በኢትዮጵያ አቻቸው በአቡነ ማትያስ ግብዣ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ከልብ እንዳስደሰታቸው ተናገሩ፡፡

ለም የሆነው ቀይ አፈር ወድቆ የተገኘ ፍሬ ሁሉ የሚያበቅል ይመስላል፡፡ አቀበታማና ቁልቁለታማ የሆነው ሥፍራው ሙሉ በሙሉ አረንጓዴ ለብሷል፡፡ ከፊሉ የከብቶች ግጦሽ፣ የተቀረው ደግሞ የተለያዩ ጥራጥሬዎችና ሰብሎች ለምተውበታል፡፡ የአገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነው የጫካ ቡናም ይለማበታል፡፡ ቦታው ፍፁም አረንጓዴ ነው፡፡

Pages