አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

  የብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅም ጉዳይ የመንግሥትን ጉልበት ከማፈርጠም፣ ከግዛት ማስፋፋት፣ አድራጊ ፈጣሪ ከመሆን፣ የተፈጥሮ ሀብቶችን ከመቆጣጠር፣ የግለሰቦችን መብት ከማፈንና ከመሳሰሉት አሉታዊ ድርጊቶች አንፃር ከተቃኘ ለአገርም ሆነ ለሕዝብ ፋይዳ አይኖረውም፡፡

ሰብዓዊ መብቶች ሰዎች ሰብዓዊ ፍጡር በመሆናቸው ብቻ የሚጎናፀፉዋቸው ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ሕጎችም ሆነ በአገሮች ሕገ መንግሥቶች ውስጥ ትልቅ ሥፍራ የሚሰጣቸው ሰብዓዊ መብቶች ለሰው ልጆች የምግብ፣ የአየር፣ የውኃና የፀሐይ ብርሃን ያህል ያስፈልጓቸዋል፡፡

Pages