አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​የአሁኗ ኢትዮጵያ ሁለት ገጽታዎች አሏት፡፡ አንደኛው በዓለም አቀፍ ደረጃ አንቱታ የተቸረው የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሸን ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በዴሞክራሲና በሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ ረገድ ጥላሸት የተቀባ ስም ነው፡፡ 

​ያለንበት ዘመን በጣም ከመራቀቁ የተነሳ ዓለም በፈጣን  የለውጥ ሒደት ውስጥ ና ት፡፡ ምጡቅና ነፃ የሆኑ አዕምሮዎች የፈጠሩዋቸው ቴክኖሎጂዎች የዓለምን የሥልጣኔ ግስጋሴ እያፋጠኑት ሲሆን፣ ምርትና ምርታማነትም በጣም እየጨመሩ ነው፡፡

​ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ እንደገና በጥልቀት የመታደስ እንቅስቃሴ ውስጥ ካስገቡት ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው፣ የመንግሥት ሥልጣንን የግል ጥቅም ማስከበሪያና የኑሮ መሠረት የማድረግ ዝንባሌ በመንሰራፋት ላይ በመሆኑ ነው፡፡ 

​ያለንበት ዘመን በዓለም ዙሪያ በርካታ ለውጦችን እያስተናገደ ነው፡፡ ቀዝቃዛው ጦርነት አክትሞ በሊበራሎች የበላይነት ይመራ የነበረው የምዕራቡ ዓለም፣ አሁን ደግሞ ዋነኛ በሚባሉት አገሮች ውስጥ እያቆጠቆጠ ባለው ‹ፖፑሊስት ሙቭመንት› እየተቀየረ ነው፡፡

Pages