አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ የመገናኛና ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የታላቁ ህዳሴ ብሔራዊ ምክር ቤት ቦርድ አባል

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እንዲጀመር የመሠረት ድንጋይ በይፋ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀራሉ፡፡  

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ 

      የኢትዮጵየ አየር መንገድ የተመሠረተበትን 70 ዓመት በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አየር መንገዱ ራዕይ 2025 የተባለ የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር በመቅረፅ በፍጥነት በማደግ ላይ ነው፡፡ 

አቶ ማቴዎስ አስፋው፣  የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ኮሚሽነር

የ130 ዓመታት ዕድሜ ባለፀጋ የሆነችው አዲስ አበባ፣ አሥረኛውን ማስተር ፕላን በይፋ ተግባራዊ ለማድረግ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ ትገኛለች፡፡ 

 አቶ ሳኒ ረዲ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

አቶ ሳኒ ረዲ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ አቶ ሳኒ ረዲ ከኮተቤ ኮሌጅ በሒሳብ በዲፕሎማ ተመርቀዋል፡፡

ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ የተወለዱት ትግራይ አክሱም ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዓለም አቀፍ ግንኙነት በአሜሪካ፣ ሁለተኛውንም በተመሳሳይ የትምህርት  ዘርፍ በኔዘርላንድ አምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ 

​ዶ/ር ውባለም ፈቃደ፣ የምሥራቃዊ ናይል ቀጣና ቴክኒክ ጽሕፈት ቤት ኮሙዩኒኬሽን  ኃላፊ

ዶ/ር ውባለም ፈቃደ የናይል ቤዚን ኢንሺየቲቭ (ኤንቢአይ) አንድ አካል የሆነውና መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የምሥራቃዊ ናይል ቀጣና የቴክኒክ ጽሕፈት ቤት (ኢንትሮ) ሶሻል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ኮሙዩኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ናቸው፡፡ 

​ዶ/ር ሳልማን መሐመድ ሳልማን፣ የዓለም አቀፍ የውኃ ሕግ ተመራማሪና አማካሪ 

ዶ/ር ሳልማን መሐመድ ሳልማን ሱዳናዊ የሕግ ባለሙያ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የʻኢንተርናሽናል ዎተር ሎውʼ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ናቸው፡፡ 

Pages