አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ሮበርትስ ኤም. ጀምስ፣ የሔሪቴጅ ፋውንዴሽን የኢኮኖሚ ባለሙያና ተመራማሪ

ጀምስ ኤም. ሮበርትስ ከአርባ ዓመታት በላይ ባስቆጠረውና በአሜሪካ በሚገኘው ሔሪቴጅ ፋውንዴሽን የኢኮኖሚ ባለሙያ በመሆን በምርምር ሥራዎች እያገለገሉ የሚገኙ ምሁር ናቸው፡፡ 

ታካኦ ሴኪ፣ በኢትዮጵያ የጃፓን የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል

በጃፓን መካሄድ የጀመረው የቶኪዮ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለአፍሪካ ልማት (ቲካድ) ጉባዔ፣ ዘንድሮ በአፍሪካ ሲካሄድ የመጀመሪያው ነው፡፡

አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር

በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ደም አፋሳሽ ግጭቶች ተከስተው በርካታ መሠረታዊ ጥያቄዎች እየቀረቡበት ባለበት ወቅት፣ ገዢው ፓርቲ ከተሃድሶ በኋላ ያለፉትን 15 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ 

Pages