አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በታምራት ኪዳነማርያም ዶሜኒኮ

እየተረቀቀ ያለው የወንጀል ሥነ ሥርዓት ረቂቅ ሕግ በአንቀጽ 247(1) ላይ ከቀላል የወንጀል ጉዳዮች ውጪ ባሉ ጉዳዮች ተከሳሽ መጥሪያ ተልኮለት ወይም ደርሶት ካልመጣ በሌለበት ሊታይ ይችላል ሲል ይደነግጋል፡፡ 

በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 13(1) መሠረት ሁሉም የፌዴራልና የክልል ሕግ አስፈጻሚ፣ ሕግ አውጪና የዳኝነት አካላት ሕገ መንግሥቱን የማክበርና የማስከበር ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡ በተጠቀሰው ድንጋጌ የመንግሥት አካላት በሕገ መንግሥቱ የተደነገጉ የዜጎችን ሰብዓዊና መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች የማክበርና የማስከበር ኃላፊነት እንዳለባቸው ይታወቃል፡፡

የቅማንት ማኅበረሰብ ራሳቸውን በራሳቸው ለሚያስተዳድሩበት የአስተዳደር እርከን ምሥረታ ጋር በተያያዘ የአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙ 12 ቀበሌዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ኃላፊነቱን አስተላልፏል፡፡ 

Pages