አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በመምህር ሣህሉ ባዬ
ባሳለፍነው ዓመት ሕፃናት ጤናማ የሆነ አካል፣ አዕምሮ፣ ስሜትና ማኅበረ ሥነ ልቦና ተላብሰው እንዲያድጉ በማስቻል አስፈላጊውን ጥረት ላደረጋችሁ የአፀደ ሕፃናት መምህራን፣ እንኳን ለ2010 አዲስ ዓመትና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ

የዛሬዋ መጣጥፌ መልዕክቷን የምትጀምረው ባሳለፍነው ዓመት ሕፃናት ጤናማ የሆነ አካል፣ አዕምሮ፣ ስሜትና ማኅበረ ሥነ ልቦና ተላብሰው እንዲያድጉ በማስቻል ረገድ አስፈላጊውን ጥረት ላደረጋችሁ የኅብረተሰብ አባላት እንኳን ለ2010 ዓ.ም. አዲስ ዓመትና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ በማለት ነው፡፡

የዚህ ጽሑፍ መነሻ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ‹‹የተናገሩት›› በሚል ‹‹አዲስ ልሳን›› የተባለ መንግሥታዊ ጋዜጣ ያወጣው ዜና ነው፡፡ ርዕሱ ‹‹መንግሥት የግሉን ሚዲያ ተሳትፎ ለማሳደግ ይሠራል›› የሚል ሲሆን፣ አገሪቱ ያላትን የግል ሚዲያዎች ተደራሽነትና ተሳትፎ በማስፋት ጥረቱን በማሳደግና ተወዳዳሪነቱን በማጠናከር ረገድ ያለውን የአቅም ክፍተት በመድፈን ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያላቸውን ሚና ያሳድጋል ይላል፡፡ በነሐሴ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. የጋዜጣው እትም፡፡

በአንድ ወቅት አንድ ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለኢትዮጵያውያን ዲፕሎማቶች በተዘጋጀ ዓውደ ጥናት ላይ የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፣ ‹ንክኪ ካለ (Intensity of Contact) ግንኙነት አለ። 

የህንዱ ገጠመኝ  

እ.ኤ.አ. በ1998 በደልሂ ከተማ፣ በህንዳዊው የመገናኛ ብዙኃን ተቋም፣ ከ18 ታዳጊ አገሮች የተውጣጣን 19 ጋዜጠኞች ከትመናል ከደቡብ አሜሪካ፣ ከአፍሪካና ከእስያ፡፡

በኅብረተሰብ ጤና ዘርፍ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሚባል ለውጥ ካስመዘገቡ አገሮች ተርታ ትመደባለች፡፡ የጤና አገልግሎትን በቀበሌ ደረጃ ለማስፋፋት፣ በተለይም በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የኅብረተሰብ ክፍል ማዕከል ያደረገና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተቸረውን 

Pages