አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በአገሮች የሚነደፉ የመንግሥታት አወቃቀር ሥርዓቶች የየአገሩን ተጨባጭ ችግሮች የሚፈቱና በአገሮች ሰላም የሚያሰፍኑ፣ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለልማት መሠረት የሚጥሉ መሆን እንዳለባቸው የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡

የእስራኤልና የፍልስጤም ሰላም የለሽ ኑሮ በትክክል በዚህ ጊዜ ጀመረ ለማለት መረጃው ባይኖረኝም፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ጀምሮ የነበረ አለመግባባት እንደሆነና አሁንም በቅርብ ጊዜ መፍትሔ ይኖረዋል ተብሎ የማይገመት የአኗኗር ዘይቤ እንደሆነ  የሚያግባባን ይመስለኛል፡፡ 

የቻይና ታላቁ ግንብ ከ2,000 ዓመታት በፊት የተገነባው አገሪቷን ከውጭ ወራሪዎች ለመከላከል በሚል ዓላማ ላይ ተመሥርቶ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ 

Pages