አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ካለኝ ቅርበት አኳያ አቶ ዓለምነውን አንተ እያልኩ ብገልጸው ደስ ባለኝ ነበር፣ ሆኖም በአገራችን ባህል መሠረት ትልቅ የፖለቲካ ሥልጣን ላይ የሚገኝን ሰው አንተ ማለት አንድም እንደ መዘርጠጥ፣ አሊያም አክብሮት እንደ መንፈግ ተደርጎ ስለሚወሰድ 

​በደጊቱ ቱፋ 

ኢትዮጵያ በብዙኃንነት ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ቁጥርም ትልቅና ሰፊ የምትባል አገር ነች፡፡ ከ80 የማያንሱ የራሳቸው ባህል፣ ቋንቋና ማንነት ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦችና በጥቂት ዓመታት ውስጥ 100 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ ያላት አገር መሆኗን ያስታውሷል፡፡ 

Pages